Friday, August 16, 2013

Wey Nedo

እኛ የለመድነው ወርቅ ብቻ ሳይሆን 3ቱንም ነበር፡፡
እና እንዴት መቀበል ይቻላል፡፡ 
ለምን ምንም ያላገኙትን ሀገራት እናያለን;;
በጣም ብዙ ወርቅ የሚሰበስቡትን ሃገራት ይቅርና እንዴት እራሳችንን እንኩዋን አናይም፡፡
በጀግኖች አትሌቶቻችን ትግልና ባመጡት ውጤት የተሰማኝን አድንቆትና ክብር ብገልጽም ክብራችንን ለማጣታችን ዋነኛ ተጠያቂ በሆነው ፌዴሬሽን ቆሽቴ ማረሩንና በጣም ማዘኔን ልገለጸው አልችልም፡፡ እባካችሁ ስለዚህች ሀገር እና ምስኪን ህዘቦቿ ስትሉ ሥልጣናችሁን ልቀቁ !!!!! ተቁዋሙም በባለሙያ ይመራ ፡፡ ወዳጆቼ ተቃጥዬ ነው፡፡ ምን ትሉኛላችሁ ፡፡

No comments:

Post a Comment