Monday, August 19, 2013

ቦሌን ከፈንጂ አደጋ አዳንነው ሲሉ የአገዛዙ የጸጥታ ሰዎች ገለጹ

የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ነሐሴ 12 ቀን 2005 ፕሮግራም
<>Hiber Radio Las Vegas’s avatar
ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን ኢሳት የጠራውን በአገር ውስጥና በውጭ ያሉ አብዛኞቹን የዲሞክራሲ ሀይሎች ያሳተፈውን አገራዊ የውይይት መድረክ አስመልክቶ ከህብር ሬዲዮ ተጠይቆ ከሰጠው ማብራሪያ (ሙሉውን ያዳምጡት)
<<…ቤሄ ሀይማኔታዊና ባህላዊ መልክ አለው።ለመሆኑ የቡሄ ሀይማኖታዊ መሰረት ምንድነው? የሆያሆዬው ጭፈራስ? ለመሆኑ ችቦ ማብራቱስ? …ቡሄን አስመልክቶ ከብጹ አቡነ ዮሴፍ የኔቫዳ፣የአሪዞናና የዩታ አገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና የቅዱስ ሲኖዶስ ም/ዋና ጸሐፊ ጋር ተወያይተናል። ሙሉውን ያዳምጡ
<>
አቶ አስናቀ ሞላ በግብጽ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ማህበር የሕዝብ ግንኙነት ሀላፊ
<>
ዶ/ር አክሎግ ቢራራ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከህብር ሬዲዮ ጋር ካደረጉት ቃለ ምልልስ(ክፍል አንድ የተወሰደ.) ሙሉውን ያዳምጡት (ሌሎችም ቃለ መጠይቆች አሉን)
ዜናዎቻችን
የሙስሊሙ ትግል አስተባባሪዎች የአገዛዙን <<ሼህ ኑሩን ማን ገደላቸው ድራማ አወገዙ
በሼሁ ሞት የመንግስት እጅ እንዳለበት ጥርጣሬ ማጫሩን ገለጹ
ቦሌን ከፈንጂ አደጋ አዳንነው ሲሉ የአገዛዙ የጸጥታ ሰዎች ገለጹ
ሕዝቡ ኢቲቪ ድራማውን ጀመረ እያለ ነው
በሳዑዲ አጎቴን ገድያለሁ ያለው ኢትዮጵያዊ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋለ
ድምጻዊ እዮብ መኮንን አረፈ
የግብጽ የሽግግር መንግስት የሙስሊም ወንድማማቾችን በሕግ ለማገድ ማሰቡን ገለጸ
ሌሎችም ዜናዎች አሉን
(ህብርን ከዘሐበሻ፣ማለዳ ታይምስና አፍሮ አዲስ ድህረ ገጾች በተጨማሪ በማንኛውም ቀን በስልክ ለማዳመጥ 2139924347 ይደውሉ)
Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በ1340 ኤ.ኤም የአየር ሞገድ ያዳምጡ። በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 712 -432-8451 መደወል ብቻ በቂ ነው።

No comments:

Post a Comment