Tuesday, August 6, 2013

ሁሉም ሊያነበው የሚገባ ,,,,,,ሰበር ዜና ,,,,, ሁሉም ሊያነበው የሚገባ,,,,,,ሰበር ዜና ,,,,,

የወያኔ መንግስት በሙስሊም ህብረተሰብ እያደረገ ያለውን ሰላማዊ ትግል ለማቀዝቀዝ ብሎም አንገት ለማስደፋት የለመደውን ህብረተሰቡን የማስደንገጥ ድራማ ሊሰራ ነው ። ይህ የወንጀል ድራማ ኦነግን ለመወንጄል በአዲስ አባባ ዩኒቨርስቲ ስድስት ኪሎ ካምፓስ 505 ህንጻ ላይ ፣ በትግራይ ሆቴል እና በሌሎችም ቦምብ በማፈንዳት እንደሰራው ድራማ ,,,,, የውስጥ ምንጮች እንደገለጹልኝ የሙስሊሙን እንቅስቃሴ ፖለቲካዊ ይዘት እንዳለው እና ከፖለቲካ ድርጅቶች ጋር በመቀናጀት የሚደረግ ትግል እንደሆነ ለማስመሰል የተመደውን በንጹሃን ዜጎች ላይ አደጋ በማድረስ አክራሪ ሙስሊሞች እና የፖለቲካ ድርጅቶች በቅንጅት የፈጸሙት አደጋ እንደሆነ ለማስመሰል እና አዲስ ህዝብ ለማደናገር የሚሞክርበት ድራማ ለመስራት ደፋ ቀና እያለ እንደሆነ ተደርሶበታም ። ይህ ዉሸት የማይሰለቸው የፕሮፖጋን ፊልም ለመስራት የንጹሃኖችን ደም ማፍሰሱን የሚያቆመው መቼ ይሆን ???
የወያኔ የሃሰት ድራማ አቀናባሪ ለሆዳቸው ያደሩ ታጋይ ጋዘጠኞች ይህንን ተግባር ለመቅረጽ እና ህዝብን ለማደናገር ዝግጅታቸውን ጨርሰዋል ።

የሙስሊሙ ተቃውሞ ሰላም እና ሰላማዊ እንደሆነ ይቀጥላል !
በሃሰት ድራማ ትግላችንን የሚያስቆመን የለም !
ውድ አንባቢያን ይህንን መልዕክት ካነበቡ በኋላ ዜናዊን ላልሰሙት የማዳረስ ግዴታውን ይወጡ !!!

No comments:

Post a Comment