Sunday, August 4, 2013

ESAT BREAKING NEWS በምእራብ አሩሲ ዞን በኮፈሌና ዋቢ የፌድራል ፕሊሶች በንፁሀን ሙሰሊም ኢትዮጵያውያን ላይ በወሰዱት እርምጃ ከ20 በላይ ሰዎች ተገደሉ ::

21
በምእራብ አሩሲ ዞን በኮፈሌና ዋቢ የፌድራል ፕሊሶች በንፁሀን ሙሰሊም ኢትዮጵያውያን ላይ በወሰዱት እርምጃ ከ20 በላይ ሰዎች ተገደሉ ::
አካባቢው አሁንም የጦር ቀጠና መሰልዋል ፤ ፍተሻው ተጠናክሯል :: ወደ አካባቢው የሚደረግ ጉዞ ተቋርጧል::
በኮፈሌና ዋቢ ብቻ ከ400 በላይ ሙሰሊሞች ታሰረዋል :: በመላው አገሪቱ የታሰሩ ሙሰሊሞች በሺዋች ይቆጠራሉ መንግሰት ባለፈው ሐሙሰ ያወጣው መግለጫ ተከትሎ የተወሰደ እርምጃ ነው ::

No comments:

Post a Comment