Thursday, June 13, 2013

ኢሀዋዴግ በሰሜን በኩል ውጊያ መካሄዱን አስታወቀ

EPPF also said on June 1 and June 2, 2013, it killed 192 government soldiers injuring 440.
Both sides did not report the casualties on their sides, however.
State TV’s Amharic report follows,
የሻዕቢያ መንግስት ወደ ትግራይ ክልል ሊያስገባው የሞከረው የሽብር ሃይል በህዝብና በፀጥታ ሃይሎች ትብብር ሙሉ በሙሉ መደምሰሱን የትግራይ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
ሻዕቢያ በሱዳን ሃምዳይት በኩል አድርጎ ያሰማራቸው የሽብር ቡድኑ አባላት ቀደም ሲል የነፍስ ማጥፋት፤ ስርቆትና መሰል ወንጀሎችን ፈፅመው በኢትዮጵያ መንግስት ሲፈለጉ የነበሩ ሲሆኑ የኢሳያስ መንግስት ለረጅም ግዜ በሽብር ተግባር አፈፃፀም ዙሪያ ስልጠና ከሰጣቸው በኋላ በተለይም በትግራይ ክልልና በዋና ዋና ተቋሞች ላይ ጉዳት እንዲያደርሱ የላካቸው ናቸው፡፡
ኮሚሽኑ ለኢሬቴድ በላከው መግለጫ እንዳመለከተው ዘጠኝ አባላት የነበሩት ይህ የሽብር ሃይል ግንቦት 25/2005 ወደ ቃፍታ ሁመራ በረኸት ቀበሌ ሊገባ ሲሞክር በአካባቢው በነበሩ የፀጥታ ሃይሎችና በህዝቡ በጋራ በተሰነዘረበት ጥቃት ሙሉ በሙሉ ተደምስሷል፡፡
በጥቃቱ የቡድኑ መሪና ምክትሉን ጨምሮ አምስት አባላቱ ሲሞቱ ቀሪዎቹ አራቱ ደግሞ ተማርከዋል፡፡
ከተገደሉትና ከተማረኩት የሻዕቢያ ተላላኪዎች 3 ኤም ፎርቲን፤ 6 ክላሽንኮቭ፤ 2 የውጊያ መነፅር፤ 15 የእጅ ቦንብ፤ 4 ሞባይል፤ 2490 የተለያዩ ጥይቶችና በርከት ያለ የኢትዮጵያ ገንዘብ በቁጥጥር ስር ውሏል፡፡
በህዝባችንና በፀጥታ ሃይላችን የተወሰደው ርምጃ ለሻዕቢያና ተላላኮዎቹም ሆነ ሌሎች ተመሳሳይ ድርጊት ለመፈፅም የሚሹ ፀረ ሰላም ሃይሎች ትምህርት ያስተላለፈ ነው ብሏል የትግራይ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ለኢሬቴድ በላከው መግለጫ፡፡
የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ለአካባቢው ህዝብና ለፀጥታ ሃይሎቹ ያለውን አድናቆትም ገልጧል፡፡
በኢትዮጵያ ላይ ቀጥተኛ ወረራ የማድረግ አቅም እንደሌለው የተረዳው የሻዕቢያ መንግስት በሚያደራጃቸው የሽብር ቡድኖች አማካኝነት የሃገራችንን ሰላም በማወክ ልማታችንን ለማደናቀፍ የሚያደርገውን ጥረት በንቃት በመከታተል ለማክሸፍ ያለውን ዝግጁነትም ኮሚሽኑ አረጋግጧል፡፡
Ethiopia Says A Rebel Attack Quashed In Northern Ethiopia
De Birhan
June 12, 2013
Ethiopian State Media have said that a rebel attack in the Northwestern part of Ethiopia has been quashed by the Ethiopian security forces.
State owned media, quoting the Tigray Region police, said a “a terrorist” group that is backed by the Eritrean government was defeated while attempting to infiltrate through Northern Western Ethiopia.
The State Media said the leader of the group and four other members of the unnamed rebel group were killed while the other four were captured in Bereket,Humera, Northern Ethiopia on June 2, 2o13. In addition, the Region’s police has captured three M14, six Kalashnikovs, 15 hand grenades, four mobile phones, 2490 bullets and Ethiopian birr.
Last week, the Ethiopian People’s Patriotic Front (EPPF), a rebel group that fights to unseat the Ethiopian government through an armed struggle, had claimed that its “Nebelbal Force” had attacked government soldiers and militias in Luged and Bereket, Humera, Northern Ethiopia on June 1 and 2, 2013. The claim was not refuted by the government then.
EPPF had said in a statement that the Front had warred with the 35th Brigade of the Ethiopian Defense Force and militia for eight rounds. The Front had said 148 soldiers had been killed and 374 were wounded from the Government’s side. It had also captured 31 Kalashnikovs, 47 hand grenades, 2 snipers and different military equipments.
Photo: ኢሀዋዴግ በሰሜን በኩል ውጊያ መካሄዱን አስታወቀEPPF also said on June 1 and June 2, 2013, it killed 192 government soldiers injuring 440.Both sides did not report the casualties on their sides, however.State TV’s Amharic report follows,የሻዕቢያ መንግስት ወደ ትግራይ ክልል ሊያስገባው የሞከረው የሽብር ሃይል በህዝብና በፀጥታ ሃይሎች ትብብር ሙሉ በሙሉ መደምሰሱን የትግራይ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ሻዕቢያ በሱዳን ሃምዳይት በኩል አድርጎ ያሰማራቸው የሽብር ቡድኑ አባላት ቀደም ሲል የነፍስ ማጥፋት፤ ስርቆትና መሰል ወንጀሎችን ፈፅመው በኢትዮጵያ መንግስት ሲፈለጉ የነበሩ ሲሆኑ የኢሳያስ መንግስት ለረጅም ግዜ በሽብር ተግባር አፈፃፀም ዙሪያ ስልጠና ከሰጣቸው በኋላ በተለይም በትግራይ ክልልና በዋና ዋና ተቋሞች ላይ ጉዳት እንዲያደርሱ የላካቸው ናቸው፡፡ኮሚሽኑ ለኢሬቴድ በላከው መግለጫ እንዳመለከተው ዘጠኝ አባላት የነበሩት ይህ የሽብር ሃይል ግንቦት 25/2005 ወደ ቃፍታ ሁመራ በረኸት ቀበሌ ሊገባ ሲሞክር በአካባቢው በነበሩ የፀጥታ ሃይሎችና በህዝቡ በጋራ በተሰነዘረበት ጥቃት ሙሉ በሙሉ ተደምስሷል፡፡በጥቃቱ የቡድኑ መሪና ምክትሉን ጨምሮ አምስት አባላቱ ሲሞቱ ቀሪዎቹ አራቱ ደግሞ ተማርከዋል፡፡ከተገደሉትና ከተማረኩት የሻዕቢያ ተላላኪዎች 3 ኤም ፎርቲን፤ 6 ክላሽንኮቭ፤ 2 የውጊያ መነፅር፤ 15 የእጅ ቦንብ፤ 4 ሞባይል፤  2490 የተለያዩ ጥይቶችና በርከት ያለ የኢትዮጵያ ገንዘብ በቁጥጥር ስር ውሏል፡፡በህዝባችንና በፀጥታ ሃይላችን የተወሰደው ርምጃ ለሻዕቢያና ተላላኮዎቹም ሆነ ሌሎች ተመሳሳይ ድርጊት ለመፈፅም የሚሹ ፀረ ሰላም ሃይሎች ትምህርት ያስተላለፈ ነው ብሏል የትግራይ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ለኢሬቴድ በላከው መግለጫ፡፡የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ለአካባቢው ህዝብና ለፀጥታ ሃይሎቹ ያለውን አድናቆትም ገልጧል፡፡በኢትዮጵያ ላይ ቀጥተኛ ወረራ የማድረግ አቅም እንደሌለው የተረዳው የሻዕቢያ መንግስት በሚያደራጃቸው የሽብር ቡድኖች አማካኝነት የሃገራችንን ሰላም በማወክ ልማታችንን ለማደናቀፍ የሚያደርገውን ጥረት በንቃት በመከታተል ለማክሸፍ ያለውን ዝግጁነትም ኮሚሽኑ አረጋግጧል፡፡Ethiopia Says A Rebel Attack Quashed In Northern EthiopiaDe BirhanJune 12, 2013Ethiopian State Media have said that a rebel attack in the  Northwestern part of Ethiopia has been quashed by the Ethiopian security forces.State owned media, quoting the Tigray Region police, said a “a terrorist” group that is backed by the Eritrean government  was defeated while attempting to infiltrate through Northern Western Ethiopia. The State Media said the leader of the group and four other members of the unnamed rebel group were killed while the other four were captured in Bereket, Humera, Northern Ethiopia on June 2, 2o13.  In addition, the Region’s police has captured three M14, six Kalashnikovs, 15 hand grenades, four mobile phones, 2490 bullets and Ethiopian birr.Last week, the Ethiopian People’s Patriotic Front (EPPF), a rebel group that fights to unseat the Ethiopian government through an armed struggle,  had claimed that its “Nebelbal Force” had attacked government soldiers and militias in Luged and Bereket, Humera, Northern Ethiopia on June 1 and 2, 2013. The claim was not refuted by the government then.EPPF had said in a statement that the Front had warred with the 35th Brigade of the Ethiopian Defense Force and militia for eight rounds. The Front had said 148 soldiers had been killed and 374 were wounded from the Government’s side. It had also captured 31 Kalashnikovs, 47 hand grenades, 2 snipers and different military equipments.
source: goolgule.com

No comments:

Post a Comment