Tuesday, July 30, 2013

አሳዛኝ ዜና ኢትዮጵያዊቷ የቤት ሰራተኛ ራሷን አጠፋች

 
በሳዑዲ አረቢያ ኢትዮጵያዊት የቤት ሰራተኛ በአሰሪዎቿ ቤት በኤሌክትሪክ ገመድ አንገቷን በማነቅ እና ከወንበር በመዝለል ራሷን ማጥፋቷን ኤሚሬትስ 247 የተሰኘ ድረ ገፅ ዘገበ፡፡አፍላጅ በተሰኘ አካባቢ የሚኖረው አሰሪዋ ሰራተኛው በመኝታ ክፍሏ ውስጥ ታንቃ እንዳገኛት ለፖሊስ መናገሩን ድረ ገፁ ዘግቧል፡፡የኢትዮጵያዊቷ ሞት ገና በመጣራት ላይ መሆኑን ድረ ገፁ ጨምሮ ገልጿል፡፡

No comments:

Post a Comment